💻 የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት (ባሕል)፡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
ድርጅቱ ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የሚከተሉትን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
📌 የግዥ ዕቃዎች
ማስታወሻ: በእያንዳንዱ ሎት ላይ የተጠቀሰው የእቃዎች ብዛት እንደተያዘለት በጀት ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
📅 የጨረታ ቀናት
| ተግባር |
ጊዜ ገደብ |
ማሳሰቢያ |
| የጨረታ ሰነድ ግዥ እና ማስገባት |
ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ |
ሰነድ መውሰጃና ማስገቢያ ቀናቶች አንድ ናቸው። |
🏢 አድራሻ እና ማስገቢያ
💰 የፋይናንስ እና የሰነድ መስፈርቶች
-
የጨረታ ሰነድ ዋጋ: የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond):
-
የህጋዊነት መስፈርት (ኮፒ):
-
የማስረከብ ግዴታ: አሸናፊ ከሆነ እስከ ፉሪ ወደሚገኘው ቢሮ ድረስ በራሱ ወጪ እቃዎችን ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን።
-
ክፍያ: አሸናፊ ድርጅት እቃዎቹን አስፈትሾ ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍያው ወዲያውኑ ይፈፀምለታል።
-
የሰነድ አቀራረብ: ህጋዊ ማስረጃዎችን ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አያይዘው በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ማስገባት።
📞 ለበለጠ መረጃ
ድርጅቱ አማራጭ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።