Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

/እቃ/ ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 102

/እቃ/ ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 102

Description

ኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እቃ/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ይፈልጋል

1. የጨረታው አጠቃላይ መረጃ

 

ተ.ቁ. የእቃው አይነት
1 ኤክስካቫተር ማሽን
የጨረታ ሰነድ ዋጋ 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብር)
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ከተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በኮርፖሬሽኑ ስም
የውል ማስከበሪያ (Performance Bond) ጠቅላላ ዋጋው 10% በባንክ የተረጋገጠ C.P.O
የኮርፖሬሽኑ መብት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

2. የጊዜ ገደቦች እና ቦታዎች

 

እርምጃ ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት ቦታ
የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በሥራ ሰዓት ሎጀስቲክስና ፕሮኪዩርመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ብሎክ 3
የዋጋ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን (መዝጊያ) 01/03/2018 ዓ.ም (ወይም ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው ቀን) 4፡00 ሎጀስቲክስና ፕሮኪዩርመንት ዳይሬክቶሬት ብሎክ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን
የጨረታ መክፈቻ 01/03/2018 ዓ.ም (ወይም ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው ቀን) 4፡30 ሎጀስቲክስና ፕሮኪዩርመንት ዳይሬክቶሬት ክፍል
ማሳሰቢያ 16ኛው ቀን በአል ከሆነ፣ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይታሸግና ይከፈታል።

 

3. የግዴታ የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

 

ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡-

  • ✅ በዘርፉ የ2017 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ (Value added tax) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ።
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ።
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  • ✅ በአቅራቢነት ድህረ-ገፅ (WebSite) ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን የሚያሳይ ምስክር ወረቀት
  • ✅ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸው ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሚሰጥ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ

 

4. የሰነድ አቀራረብ መመሪያ

 

  • የኦሪጅናል እና ኮፒ አያያዝ: የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናልና ኮፒዎችን ለየብቻው በትልቅ ፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው።
  • ማህተም: በፖስታዎቹ ላይ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
  • ዝርዝር መግለጫ: የሚወዳደሩበትን ዕቃ/አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሠነዱ መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

5. የመገናኛ አድራሻ

 

  • አድራሻ: 22 ማዞሪያ በአውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ ብሎክ ቁጥር 3
  • ስልክ ቁጥር: 0938724589 (ለተጨማሪ መረጃ)።

Listing Tags

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.