Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ኬተሪንግ ከነአልሙናይ ድንኳን አገልግሎት የሚሰጥ እንዲሁም ከውጭ ለተጋበዙ 12 እንግዶች የመኝታና የምግብ አገልግሎት የሚሰጥ ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር

Now Open
  • Viewed - 294

ኬተሪንግ ከነአልሙናይ ድንኳን አገልግሎት የሚሰጥ እንዲሁም ከውጭ ለተጋበዙ 12 እንግዶች የመኝታና የምግብ አገልግሎት የሚሰጥ ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር

Now Open
  • Viewed - 294

Description

ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህዳር 07/2018 ዓ.ም በጃንሜዳ ለሚያካሂደው የ43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ላይ ለሚመጡ እንግዶች ለ150 ሰው የሚሆን ኬተሪንግ ከነአልሙናይ ድንኳን አገልግሎት የሚሰጥ እንዲሁም ከውጭ ለተጋበዙ 12 እንግዶች የመኝታና የምግብ አገልግሎት የሚሰጥ ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

1. የአገልግሎት ዝርዝር

 

አገልግሎት መግለጫ ልዩ መስፈርት የሚሰጥበት ቀንና ቦታ
ክፍል 1: ኬተሪንግና ድንኳን 150 ሰው የሚሆን የኬተሪንግ አገልግሎት የአልሙናይ ድንኳን አገልግሎት ያካተተ መሆን አለበት። ህዳር 07/2018 ዓ.ም በጃንሜዳ
ክፍል 2: ሆቴል አገልግሎት ለውጭ ለተጋበዙ 12 እንግዶች የመኝታና የምግብ አገልግሎት ሆቴሉ ባለ 4 ኮከብ ደረጃ ያለው መሆን አለበት።

 

2. የጨረታው ሂደትና ጊዜ ገደብ

 

እርምጃ ዝርዝር ቀን/ሰዓት
የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 8 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ የሥራ ሰዓት
የጨረታ መዝጊያ ስምንተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት (ጠዋት)
የጨረታ መክፈቻ ስምንተኛው ቀን 4፡30 ሰዓት (ጠዋት)
የመክፈቻ ቦታ የፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ)

 

3. የተጫራቾች ብቃትና መስፈርቶች

 

ቁ. መስፈርት ማብራሪያ
1 የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ።
2 ዋጋ አቀራረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫትና ሰርቪስ ቻርጅን ጨምሮ ማስቀመጥ።
3 የዋጋ መለያየት ኬተሪንግ እና ለእንግዶች የመኝታና የምግብ አገልግሎት ዋጋዎች ለየብቻ መቅረብ አለባቸው።
4 ህጋዊ ሰነዶች የታደሰ ንግድ ፍቃድየኮከብ ደረጃ ሰርተፊኬትየቲን እና ቫት ተመዝጋቢ መሆን።
5 ሰነድ አቀራረብ የመጫረቻ ሰነዶች ዋናውንና ኮፒውን ለይቶ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ።

 

4. አድራሻ እና ማስታወሻዎች

 

ዝርዝር አድራሻ/መረጃ
የጨረታ ማስገቢያ ቦታ የፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5
ዋና አድራሻ ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6
ፖ.ሳ.ቁ 13336
ስልክ ቁጥሮች (ለበለጠ መረጃ) 0116-47-97-94 / 0116-47-95-78
ፋክስ 0116-45-08-79
የፌዴሬሽኑ መብት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.