የ3 ዓመት የሒሳብ ምርመራ – የኢትዮጵያ እውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር
ተቋም፦ የኢትዮጵያ እውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር (ሀገረ በቀል በጎ አድራጎት) የሥራው ዓይነት፦ የ3 ተከታታይ ዓመታት ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ (Audit) የምርመራ ዘመናት፦ 1. እ.ኤ.አ ከ July 1/2025 – June 30/2026 2. እ.ኤ.አ ከ July 1/2026 – June 30/2027 3. እ.ኤ.አ ከ July 1/2027 – June 30/2028
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
የሙያ ማረጋገጫ፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ።
-
የግብር ማስረጃ፦ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው።
-
ፈቃድ፦ ከፌደራል ኦዲት መሥሪያ ቤት እና ከኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የታደሰ ፈቃድ ያለው።
-
ሪፖርት አቀራረብ፦ ሪፖርቱን በ IPSAS Accounting System ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
የማመልከቻ ሁኔታ
-
የሚቀርቡ መረጃዎች፦ የኦዲት አገልግሎት ዋጋ እና ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀው ቀን።
-
የማስረከቢያ ዘዴ፦ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማኅበሩ ቢሮ።
-
የቆይታ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ።
-
የሰነድ ብዛት፦ የማኅበሩ የሒሳብ ሰነድ በግምት 3 የቦክስ ፋይል ነው።
አድራሻና የመገናኛ መስመር
📍 አድራሻ፦ ቃሊቲ ውኃ ልማት ወረድ ብሎ፣ በርታ ኮንስትራክሽን ግቢ ውስጥ። 📞 ስልክ፦ 0911-15-13-41 / 0930-28-94-14