የ“Rumor Logbook” ህትመት ሥራ – CCRDA
ተቋም፦ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA/CGPP) የሥራ ዘርፍ፦ የህትመት አገልግሎት (Printing Service) የህትመቱ ዓይነት፦ “Rumor Logbook” (በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በሶማሊኛ ቋንቋዎች)
የህትመቱ ዝርዝር መግለጫ (Specifications)
-
መጠን፦ A2 Size
-
ሽፋን (Cover)፦ ግራይ ቦርድ (Gray Board) በ250 ግራም አርት ፔፐር ተለጥፎ፣ በሙሉ ቀለም ህትመትና በላሚኔሽን የተሸፈነ።
-
ጥራዝ (Binding)፦ በቴላ ቦርድ (Tela Board)።
-
የውስጥ ገጾች፦ 80 ግራም wood-free ወረቀት (80 ገጽ ለእያንዳንዱ መጽሐፍ)።
-
ጠቅላላ ብዛት፦ * አማርኛ፦ 2,227 ቅጂ
-
ኦሮምኛ፦ 303 ቅጂ
-
ሶማሊኛ፦ 1,137 ቅጂ
ለተጫራቾች መመሪያዎች
-
ናሙና ማየት፦ ተጫራቾች ፕሮፖዛል ከማቅረባቸው በፊት የLogbook ናሙናውን በCCRDA ቢሮ ቁጥር 304 በመገኘት ማየትና መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከሚሰጡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በሲፒኦ (CPO) ወይም በባንክ ቦንድ።
-
ተሞክሮ፦ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የህትመት ሥራ የሠሩና የሥራውን ናሙና (ከድርጅቱ ማህተም ጋር) ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
-
ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መታወቂያ (TIN) ኮፒ ማቅረብ ግዴታ ነው።
የጊዜ ሰሌዳና አድራሻ
-
የመዝጊያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ።
-
የመክፈቻ ቀን፦ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት (በCCRDA መሰብሰቢያ አዳራሽ)።
-
ለበለጠ መረጃ፦ 0927-04-93-06 / 0911-64-39-37 / 0911-42-78-91