የለይቶ ማቆያ ማዕከላት ግንባታ የፕሮፖዛል ጥሪ (RFP)
አቅራቢ ድርጅት፦ ዓለም አቀፍ የጤና ድርጅት (World Health Organization – WHO)
የዓለም አቀፍ የጤና ድርጅት (WHO) በኢትዮጵያ በሁለት የተለያዩ ክልሎች የለይቶ ማቆያ ማዕከላት (Isolation Centers) ግንባታ ለማከናወን ብቁ እና ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች ይጋብዛል።
1. የግንባታ ቦታዎች (Project Locations)
ግንባታው በሚከተሉት ሁለት አካባቢዎች ይከናወናል፦
2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መረጃ
-
የሰነድ መገኛ፦ ዝርዝር የጨረታ ሰነዶችን (ITB) ከሊንኩ ማግኘት ይቻላል፦ UNGM Notice 295687
-
ቅድመ-ፕሮፖዛል ስብሰባ (Pre-proposal conference)፦ መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም (March 30, 2026) ከጠዋቱ 4:30 – 5:00 በዙም (Zoom) ኦንላይን ይካሄዳል። (መገኘት ግዴታ አይደለም)።
3. የጨረታ አቀራረብ መመሪያ
-
ሁኔታ፦ የቴክኒክ እና የፋይናንስ ፕሮፖዛል ለየብቻ መቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
አቀራረብ፦ በUNGM ፖርታል/ፕላትፎርም በኩል ብቻ።
-
ቋንቋ፦ ፕሮፖዛሉ በእንግሊዝኛ መቅረብ አለበት።
-
የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም (April 24, 2026) እኩለ ሌሊት (12:00 Midnight) ድረስ።
-
የጸናበት ጊዜ፦ ፕሮፖዛሉ ቢያንስ ለ 180 ቀናት የጸና መሆን አለበት።
4. ለጥያቄ እና ማብራሪያ