የሕክምና ማሰልጠኛ የሰውነት ሞዴሎች (Medical Simulation Trainers) ግዥ ጨረታ
አቅራቢ ድርጅት፦ የኢትዮጵያ የማህፀን እና የፅንስ ሃኪሞች ማህበር (ESOG)
የኢትዮጵያ የማህፀን እና የፅንስ ሃኪሞች ማህበር (ESOG) ለቀጣይ የሙያ ማሳደጊያ (CPD) ስልጠናዎች የሚያገለግሉ ሶስት አይነት የሕክምና ማሰልጠኛ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የግዥው ዝርዝር እና ብዛት (Scope of Procurement)
| ተ.ቁ |
የቁሳቁሱ ዓይነት |
አገልግሎት (Intended Use) |
ብዛት |
| 1 |
Postpartum Uterus Trainer |
ከወሊድ በኋላ የሚደረግ የIUD አቀማመጥ እና የUterine Balloon Tamponade (UBT) ስልጠና። |
36 |
| 2 |
Postpartum Bleeding Simulator |
ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ከፍተኛ ደም መፍሰስ (PPH) መከላከያ እና አያያዝ (E-MOTIVE) ስልጠና። |
36 |
| 3 |
Post-abortion & Interval IUCD Trainer |
ከፅንስ መቋረጥ በኋላ የሚደረግ የIUCD አቀማመጥ እና የማህፀን ምርመራ (Bimanual Exam) ስልጠና። |
36 |
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ቴክኒካዊ መግለጫ፦ የሚቀርቡት ቁሳቁሶች ከህክምና ደረጃ ሲሊኮን (Medical-grade silicone) የተሰሩ፣ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚበቁ እና ለፀረ-ተባይ መድኃኒቶች የማይበገሩ መሆን አለባቸው።
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት (VAT) እና የቲን (TIN) ምዝገባ ሰርተፍኬት።
-
ሌሎች፦ ዝርዝር የዋጋ ማቅረቢያ (Financial proposal)፣ የዕቃው ዋስትና (Warranty) እና የማስረከቢያ ጊዜ።
3. የጨረታ አቀራረብ እና የጊዜ ሰሌዳ
4. አድራሻ