Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የመኑዋል እና የኤሌክትሪክ ዊልቸሮች (Wheelchairs) ግዥ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 7

የመኑዋል እና የኤሌክትሪክ ዊልቸሮች (Wheelchairs) ግዥ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 7

Description

የመኑዋል እና የኤሌክትሪክ ዊልቸሮች (Wheelchairs) ግዥ ግልጽ ጨረታ

ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት (LCF) ገንዘብ ሰጪ ድርጅት፦ ቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ (ChildFund Ethiopia)

የህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት (LCF) አካል ጉዳተኛ ለሆኑ ሕፃናት የሚውሉ መኑዋል (Manual) እና የኤሌክትሪክ (Electric) ዊልቸሮችን ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የዊልቸሮች ዝርዝር መግለጫ (Specifications)

ሀ. የመኑዋል ዊልቸር (Manual Wheelchair)

  • ፍሬም (Frame)፦ ቀላል ብረት (Steel) ወይም አልሙኒየም፣ የሚታጠፍ (Foldable)።

  • የመሸከም አቅም፦ ከ75 – 100 ኪ.ግ.።

  • የመቀመጫ ስፋት፦ ከ12 – 18 ኢንች (ሊስተካከል የሚችል)።

  • ደህንነት፦ የኋላ ተገላባጭ መከላከያ (Anti-tip) እና የኋላ ዊል ብሬክ ያለው።

ለ. የኤሌክትሪክ ዊልቸር (Electric Wheelchair)

  • ሞተር፦ ድርብ ሞተር (Dual motor) – እያንዳንዳቸው 200W-250W።

  • ባትሪ፦ ሪቻርጀብል (Rechargeable) – 220V ቻርጀር ያለው።

  • ቁጥጥር፦ በጆይስቲክ (Joystick Control) የሚታዘዝ።

  • አፈጻጸም፦ በሰዓት ከ4-6 ኪ.ሜ የሚጓዝ፣ በአንድ ቻርጅ እስከ 15 ኪ.ሜ የሚጓዝ።

  • መወጣጫ አቅም፦ እስከ 13 ዲግሪ አቀበት መውጣት የሚችል።


2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ፈቃድ (Professional License)፣ የቲን (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።

  • የድርጅት መገለጫ (Profile)፦ የድርጅቱ የሥራ ልምድ፣ የባለሙያዎች ሲቪ (CV) እና ሌሎች ተዛማጅ ሰነዶች።

  • አቀራረብ፦ የቴክኒክና የፋይናንሻል ፕሮፖዛል በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለበት።


3. የጨረታ መዝጊያ ቀን

  • የጊዜ ገደብ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ ቀናት

  • ቦታ፦ በድርጅቱ (LCF) የጨረታ ሣጥን ውስጥ።


4. ለበለጠ መረጃ

  • የቢሮ ስልክ፦ 011-3-85-12-92

  • ሞባይል 1፦ 0911-12-13-37

  • ሞባይል 2፦ 0911-31-80-01

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.