የስትራቴጂካዊ እና ተቋማዊ አስተዳደር ማዕቀፍ ዝግጅት የምክክር አገልግሎት ጥሪ
ኢትዮ-ቻይና ማይኒንግ ኃ.የተ.የግ.ማ (Ethio-China Mining PLC)
ኢትዮ-ቻይና ማይኒንግ ተቋማዊ አቅሙን ለማጠናከር እና የረጅም ጊዜ የሥራ ቀጣይነትን ለማረጋገጥ፣ ብቁ እና ልምድ ያላቸውን የማማከር ድርጅቶች በቴክኒክ እና በፋይናንስ ፕሮፖዛል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1. የአማካሪው ዋና ዋና ተግባራት (Key Assignments)
አሸናፊው ድርጅት የሚከተሉትን ሰነዶች የማዘጋጀት ኃላፊነት ይኖርበታል፦
-
የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ (2026–2030)፦ የኩባንያውን ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ግቦች (KPIs) እና የሥጋት አስተዳደር ማዕቀፍን ያካተተ።
-
የተቋም መዋቅር ንድፍ (Organizational Structure)፦ የሥራ መደቦች ዝርዝር (JD)፣ የደመወዝ ስኬል እና የአምስት ዓመት የሰው ኃይል ዕቅድን የያዘ።
-
የተቋም መመሪያዎች እና ማንዋሎች (Manuals)፦ የሰው ኃይል አስተዳደር፣ የፋይናንስ፣ የግዥ፣ የሽያጭ እና የንብረት አስተዳደር መመሪያዎች።
2. ተጫራቾች ሊያቀርቧቸው የሚገቡ ሰነዶች
የጨረታ ሰነዱን በሚወስዱበት ወቅት የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፦
-
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ (Consultancy Services)።
-
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት።
-
የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት (ካላቸው)።
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና ክፍያ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር)።
-
የአከፋፈል ሁኔታ፦ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ሂሳብ ቁጥር 1000727169346 (በኢትዮ ቻይና ማይኒንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ስም) ገቢ በማድረግ።
-
የሰነድ መገኛ፦ የክፍያ ደረሰኙን በመያዝ ሳርቤት አካባቢ፣ እልልታ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ።
4. የፕሮፖዛል አቀራረብ እና የግምገማ መስፈርት
5. አድራሻ እና መገናኛ