Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የሶፍትዌር ላይሰንስ እድሳቶች እና የጊፍት ዕቃዎች ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 15

የሶፍትዌር ላይሰንስ እድሳቶች እና የጊፍት ዕቃዎች ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 15

Description

 


የሶፍትዌር ላይሰንስ እድሳቶች እና የጊፍት ዕቃዎች ግዥ ጨረታ

አቅራቢ ድርጅት፦ ዘመን ባንክ አ.ማ (Zemen Bank S.C)

ዘመን ባንክ አ.ማ ለባንኩ የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የሶፍትዌር ላይሰንስ እድሳቶችን (በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ – ICB) እና የጊፍት (Giveaway) ዕቃዎችን (በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ – NCB) መግዛት ይፈልጋል።

1. የግዥው ዝርዝር እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

ተ.ቁ የግዥው ዓይነት (Description) የጨረታ መለያ ቁጥር የጨረታ ማስከበሪያ (ETB)
1 የሶፍትዌር ላይሰንስ እድሳቶች (ICB): Oracle Linux, Veeam Backup, SMG, Kemp VLM, Data Center Expert እና Data Synchronization ሶፍትዌሮች። Re-ZB/12/26 200,000.00
2 የጊፍት ዕቃዎች (Giveaway Items – NCB): ለባንኩ ደንበኞች የሚከፋፈሉ ልዩ ልዩ ስጦታዎች። ZB/16/26 200,000.00

2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና ክፍያ

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 230.00 (ተ.እ.ታን ጨምሮ) ለእያንዳንዱ።

  • የአከፋፈል ሁኔታ፦ በባንኩ ሂሳብ ቁጥር 1031710004707010 በማንኛውም የዘመን ባንክ ቅርንጫፍ በጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ።

  • የመረከቢያ ቦታ፦ ሴንጋተራ፣ ራስ አበበ አረጋይ መንገድ፣ ዘመን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት (HQ) 15ኛ ፎቅ።


3. የጨረታ አቀራረብ እና የመክፈቻ የጊዜ ሰሌዳ

የግዥው ዓይነት የመዝጊያ ቀን (Bid Closing) የመክፈቻ ቀን (Bid Opening)
የሶፍትዌር ላይሰንስ (ICB) መጋቢት 15 ቀን 2018 (Mar 24, 2026) ከቀኑ 11፡00 ሰዓት መጋቢት 16 ቀን 2018 (Mar 25, 2026) ጠዋት 3፡00 ሰዓት
የጊፍት ዕቃዎች (NCB) መጋቢት 24 ቀን 2018 (Apr 2, 2026) ከቀኑ 11፡00 ሰዓት መጋቢት 25 ቀን 2018 (Apr 3, 2026) ጠዋት 3፡00 ሰዓት

4. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ሁኔታዎች

  • ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ (CPO) ወይም ያለ ቅድመ ሁኔታ በሚሰጥ የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በ “ZEMEN BANK S.C.” ስም ማቅረብ አለባቸው።


5. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ ሴንጋተራ፣ ራስ አበበ አረጋይ መንገድ፣ ዘመን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 15ኛ ፎቅ፣ የግዥና የኮንትራት አስተዳደር መምሪያ።

  • ስልክ ቁጥር፦ 0115 57 09 77 / 0115 57 35 25


 

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.