Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የብረት ቢሌት (Steel Billets) ግዥ ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 13

የብረት ቢሌት (Steel Billets) ግዥ ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 13

Description

የብረት ቢሌት (Steel Billets) ግዥ ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CEB/001/2026

ሲ ኤንድ ኢ ብራዘርስ ስቲል ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ለፋብሪካው ምርት ማምረቻ የሚያገለግል ከፍተኛ መጠን ያለው የብረት ቢሌት በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የግዥው ዝርዝር (Procurement Detail)

  • የዕቃው ዓይነት፦ የብረት ቢሌት (Steel Billets)

  • መጠን፦ 2,702.70 ቶን

  • የጨረታ ዓይነት፦ ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ (International Competitive Bid – ICB)


2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ

  • የሰነድ አወሳሰድ፦ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአካል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።

  • የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም (March 20, 2026) ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ሰዓት።

  • የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።


3. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ጥቁር አንበሳ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ትራኮን ታወር (Tracon Tower) 7ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 08-02።

  • ድርጅት፦ ሲ ኤንድ ኢ ብራዘርስ ስቲል ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.