Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የተለያዩ ደንብ ልብሶች  ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Now Open
  • Viewed - 83

የተለያዩ ደንብ ልብሶች  ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Now Open
  • Viewed - 83

Description

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ደንብ ልብሶች  ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. አጠቃላይ የጨረታ መረጃ

 

መግለጫ ዝርዝር
ጨረታ አውጪ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ (DBE)
የግዥ መለያ ቁጥር DBE/NCB/U/G/001/2025/26
የግዥው ዓይነት የተለያዩ የደንብ ልብሶች (ዝናብ ልብስ፣ የሾፌሮች ቱታ፣ የፅዳት ካፖርት፣ ሻሽ፣ ጃንጥላ)
የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 200.00 (ብር ሁለት መቶ)
የጨረታ ሰነድ ቋንቋ አማርኛ
የባንኩ መብት ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

2. የጨረታ እቃዎች እና ማስከበሪያ መጠን

 

ተ.ቁ ዝርዝር (የደንብ ልብሱ ዓይነት) ጥራት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን (ብር) የማስከበሪያ ዓይነት
1 የዝናብ ልብስ ጥራት ያለው 30,000.00 ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከህጋዊ ባንክ
2 የሾፌሮች ቱታ
3 ተከፋች የፅዳት ካፖርት
4 ሻሽ ረጅም
5 ሻሽ አጭር
6 ጃንጥላ

 

3. የጊዜ ገደቦች እና ማስረከቢያ ቦታ

 

እርምጃ ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት (በኢት. ሰዓት)
የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምረው ከጥቅምት 12
የጨረታ ሣጥን የሚታሸግበት (መዝጊያ) ጥቅምት 27 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
ጨረታው የሚከፈትበት ጥቅምት 27 ከጠዋቱ 4:05 ሰዓት

 

ማስረከቢያ እና መክፈቻ ቦታ

 

  • አድራሻ፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገባ ብሎ ኪያሜድ ህንፃ (የቀድሞ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት የነበረው) አንደኛ ፎቅ የግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ።
  • የጨረታ ክፍያ ቦታ፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ ሁለት በባንኩ እግረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈጽመው ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።

 

4. የሰነድ አቀራረብ እና አስገዳጅ መስፈርቶች

 

 

ሀ. የሰነድ አቀራረብ

 

  • ቴክኒካል እና የዋጋ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው።
  • ቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነድ ኦሪጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  • የዕቃዎቹን ዝርዝር/ሰነድ ከግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ሶፍት ኮፒ በኢ-ሜይል ወይንም በፍላሽ መውሰድ ይቻላል።
  • ናሙና የማቅረብ ግዴታ: ተጫራቾች ከጨረታ መክፈቻ ሰዓት በፊት የሚወዳደሩባቸውን የናሙና አይነቶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል

 

ለ. አስገዳጅ የህጋዊነት ሰነዶች

 

ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶች ማቅረብ አለባቸው፡

  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት
  • ✅ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ
  • ✅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (T.I.N)
  • ጊዜው ያላለፈበት የግብር ግዴታ ለመወጣቱ የሚያረጋግጥ ማስረጃ
  • ✅ የተ.እ.ታክስ (VAT) ሰርተፊኬት
  • ✅ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት
  • የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት ፎርም

 

5. ለመረጃ የሚያገለግሉ የስልክ ቁጥሮች

 

  • አድራሻ፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ኪያሜድ ህንፃ፣ አንደኛ ፎቅ፣ የግዥ ዳይሬክቶሬት።
  • ስልክ ቁጥር፡ 0115578088 የውስጥ መስመር 378 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.