የትምህርት ቤት ሕንፃ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ግልጽ ጨረታ
ጨረታ ቁጥር፦ 01/2018
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን ሰፊ የትምህርት ቤት ሕንፃ ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ለትምህርት ሥራ አገልግሎት እንዲውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
1. የንብረቱ ዝርዝር መግለጫ
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00።
-
የመግዣ ቦታ፦ ከአክሲዮን ማኅበሩ ጽሕፈት ቤት በሥራ ሰዓት።
-
የማስገቢያ ጊዜ፦ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ።
-
ሁኔታ፦ የመጫረቻ ዋጋ እና ደጋፊ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት።
4. የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
5. አድራሻ እና መገናኛ