Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የንጽሕና መጠበቂያ እና የደህንነት ቁሳቁሶች (WASH & PPE) ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

የንጽሕና መጠበቂያ እና የደህንነት ቁሳቁሶች (WASH & PPE) ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

Description

የንጽሕና መጠበቂያ እና የደህንነት ቁሳቁሶች (WASH & PPE) ግልጽ ጨረታ

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO)

የጨረታ መለያ ቁጥር፦ FIDO/0012/2026

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚያከናውነው የሰብአዊ ድጋፍ ፕሮጀክት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳትና የደህንነት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር (ከፊል)

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት
1 የፕላስቲክ መጥረጊያ (Broom) 100 7 ጋምቡት (Gumboots) 50
2 ፈሳሽ ዲተርጀንት (5 Ltr) 100 8 የፊት ማስክ (Surgical) 50
3 ባልዲ (20L) በቧንቧና ክዳን 100 9 የልብስ ሳሙና (250gm) 300
4 ጀሪካን (20L) PVC 50 10 የዱቄት ሳሙና (5KG) 100
5 ሄቪ ዲዩቲ ጓንት (Gloves) 100 11 የቆሻሻ ቢን (50 ሊትር) 20
6 አፕሮን (Aprons) 100 12 ባዮሀዛርድ ከረጢት (Bags) 50

2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።

  • የጥራት ማረጋገጫ፦ ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (Quality Assurance Certificate) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላ ዋጋው 2% (ሁለት ፐርሰንት) በድርጅቱ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ።

  • ናሙና (Sample)፦ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ማቅረብ አለባቸው።


3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00

  • የመሸጫ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት።

  • የመክፈቻ ቀን፦ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት።

  • ርክክብ፦ አሸናፊው ድርጅት ውል በገባ በ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን ማቅረብ ይኖርበታል።


4. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ አልሳም የመኖሪያ መንደር ፊት ለፊት፣ ከኢትዮ-ካናዳ ክሊኒክ አጠገብ፣ የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት።

  • ስልክ ቁጥር፦ 011-5-57-81-14

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.