You have no bookmark.
ቀን: ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም.
ሰዓት: ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
ተሳታፊዎች: ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ነው።
የግዥ ቦታ: ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው የኮሌጁ ፋይናንስ ቢሮ።
ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ አለባቸው:
በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ።
ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፍኬት።
የግብር መለያ ቁጥር (TIN No.) ሰርተፍኬት።
የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት።
ተጫራቾች የዋጋ ሰነዶችን (Financial Document) እና የቴክኒካል ሰነዶችን (Technical Document) ለየብቻ በማሸግ ወይም ለየብቻ ያሸጉትን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ስልክ ቁጥር: 09 74 17 66 00 ወይም 09 74 17 66 17
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.