Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የአዲስ አበባ የንግድ ማውጫ (Business Directory) የሕትመት ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

የአዲስ አበባ የንግድ ማውጫ (Business Directory) የሕትመት ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

Description

የአዲስ አበባ የንግድ ማውጫ (Business Directory) የሕትመት ጨረታ

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት (AACCSA)

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የ2026/27 የንግድ ማውጫ (Business Directory) በብቃት አሳትመው ማቅረብ የሚችሉ የህትመት ድርጅቶችን በድጋሚ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት (VAT) ምዝገባ፣ የግብር ክሊራንስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በሲፒኦ (CPO) ከቴክኒክ ሰነዱ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት።


2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)

  • የሰነድ መገኛ፦ ሜክሲኮ አደባባይ፣ የንግድ ምክር ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 12።

  • አቀራረብ፦ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛሎች ለየብቻ በታሸገ እና ማህተም በተደረገበት ፖስታ መቅረብ አለባቸው።

  • የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (April 13, 2026) ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ሰዓት።

  • የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 (2:30 PM) ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።


3. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 10፣ ሜክሲኮ አደባባይ።

  • ስልክ ቁጥር፦ 011-550-45-70

  • ፖስታ ሣጥን ቁጥር፦ 2458

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.