የኢንዱስትሪ ህንፃ እና የመኖሪያ ቤቶች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – አቢሲንያ ባንክ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1. ለሐራጅ የቀረቡ ንብረቶች ዝርዝር
| ተ.ቁ |
የንብረቱ አይነት |
አድራሻ |
የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) |
መነሻ ዋጋ (ብር) |
የጨረታ ቀን |
| 1 |
የኢንዱስትሪ ህንፃ/መጋዘን |
አዳማ (ደጋጋ/05 ቀበሌ) |
1,620 |
36,202,726.32 |
ሚያዝያ 15/2018 |
| 2 |
መኖሪያ ቤት |
አዳማ (ደደቻ አራራ) |
499.62 |
15,519,505.95 |
ሚያዝያ 16/2018 |
| 3 |
መኖሪያ ቤት |
ሸገር (ቡራዩ) |
200 |
3,850,541.38 |
ሚያዝያ 15/2018 |
| 4 |
G+2 መኖሪያ ቤት |
ሸገር (አሸዋ ሜዳ) |
140 |
12,577,310.76 |
ሚያዝያ 14/2018 |
| 5 |
G+1 መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ (ኮልፌ) |
175 |
26,325,726.08 |
ሚያዝያ 14/2018 |
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ዋና ዋና ደንቦች
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): ተጫራቾች የመነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በአቢሲንያ ባንክ ስም ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
የክፍያ ሁኔታ: አሸናፊው ቀሪውን ክፍያ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ካልከፈለ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
-
የባንክ ብድር እድል: ባንኩ መስፈርቱን ለሚያሟላ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
-
ተጨማሪ ክፍያዎች: የ15% VAT፣ የስም ማዛወሪያ እና ማንኛውንም የመንግስት ክፍያዎች አሸናፊው ይከፍላል።
-
የጨረታ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት (ህንፃ B፣ 4ኛ ፎቅ)።
ለተጨማሪ መረጃ፦ 0115 15 11 53 ወይም 0115 15 07 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።