Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የከባድ መኪና ጎማዎችና መለዋወጫዎች

Now Open
  • Viewed - 11

የከባድ መኪና ጎማዎችና መለዋወጫዎች

Now Open
  • Viewed - 11

Description

የከባድ መኪና ጎማዎችና መለዋወጫዎች – የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር

ተቋም፦ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ERCS) የጨረታ ቁጥር፦ ERCS/GDS/0024/26 የሥራ ዘርፍ፦ የDongfeng Tires (315/80R 22.5) እና ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች (Spare Parts) አቅርቦት።

ለተጫራቾች መመሪያዎች

  1. የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000000950487 ገቢ በማድረግ ሰነዱን ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የማኅበሩ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 25 መውሰድ ይቻላል።

  2. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋ 2% በሲፒኦ (CPO) ብቻ።

  3. መስፈርቶች፦ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣ የቲን (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀቶች።

የአቀራረብ መመሪያ (Envelopes)

ተጫራቾች ሰነዳቸውን በአራት የተነጠሉ ፖስታዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፦

  • የፋይናንሻል ኦሪጅናል (Financial Original)

  • የፋይናንሻል ኮፒ (Financial Copy)

  • የቴክኒክ ሰነድ (Technical Offer)

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) (እነዚህ አራቱም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ እና በታሸገ ፖስታ ውስጥ መሆን አለባቸው)

የጊዜ ሰሌዳና አድራሻ

  • የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም (May 14, 2026) ከቀኑ 8፡00 ሰዓት።

  • የመክፈቻ ቀን፦ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም (May 14, 2026) ከቀኑ 8፡30 ሰዓት (በማኅበሩ የስብሰባ አዳራሽ)።

  • ስልክ፦ 011-5-18-01-75

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.