Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የወተት ማቀነባበሪያ መሣሪያዎች ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 17

የወተት ማቀነባበሪያ መሣሪያዎች ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 17

Description

 


RTI ኢንተርናሽናል – የወተት ማቀነባበሪያ መሣሪያዎች ግዥ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር (Solicitation No): ETA-AA-24-027A-GRT-Mod3 እና ETA-AA-26-013-GRT

RTI ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ ለሚያከናውነው የግብርና ትራንስፎርሜሽን ፕሮጀክት ድጋፍ የሚውሉ የወተት ማቀነባበሪያ መሣሪያዎችን ከአምራቾች፣ ከአስመጪዎች ወይም ከጅምላ አከፋፋዮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሚፈለጉ ዕቃዎች ዝርዝር

Milk Cans: Aluminum of 10L Capacity

 

Cream Separator: Stainless Steel

Butter Churner

Silcon Butter Mold – L9.5*W6.5*H3.8 cm

Butter Packaging Machine


2. የጨረታ መመሪያና የጊዜ ሰሌዳ

  • የሰነድ መገኛ፦ ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን (RFQ/RFP) ከድርጅቱ ድረ-ገጽ ያግኙ፦

  • ጥያቄ የማቅረቢያ ቀን፦ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም (March 12, 2026) ከቀኑ 10፡00 (16:00 EAT) ሰዓት።

  • የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም (March 18, 2026)

  • የውል ዓይነት፦ የአንድ ጊዜ ግዥ በቋሚ ዋጋ (Fixed Price)።


3. አቀራረብና መስፈርቶች

  • ማቅረቢያ መንገድ፦ በኢሜይል አድራሻ በኩል በMS Word ወይም PDF ፎርማት ይላኩ።

  • ተጫራቾች ማካተት ያለባቸው፦ ለ2017/2018 የኢትዮጵያ በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የመሣሪያዎቹን ቴክኒካዊ ብቃት የሚያሳዩ ዲጂታል ብሮሸሮች (Brochures)።

  • የገንዘብ ምንጭ፦ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር (Department of State)።

 

 

ማሳሰቢያ፦ RTI-FTFETA ፕሮጀክት ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.