Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 14

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 14

Description

 


የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ

ሂርቦራ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ሂርቦራ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2025 እስከ ዲሴምበር 31/2025 ያለውን የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶች በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ፈቃድ፦ በኦዲት ሥራ ለመሰማራት የሚያስችል የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው።

  • የግብር ማስረጃ፦ የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

  • ታክስ፦ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ።

  • የሥራው መጠን፦ ኦዲት የሚደረገው የሂሳብ ሰነድ ብዛት 7 የፋይል አቃፊዎች (Leaver Arch Files) መሆኑን ተገንዝቦ፣ ቫትን ጨምሮ አጠቃላይ ዋጋ ማቅረብ የሚችል።


2. የጨረታ አቀራረብና መዝጊያ ቀን

  • የመዝጊያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ።

  • አቀራረብ፦ የመወዳደሪያ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በግንባር በማቅረብ ወይም በኢሜይል መላክ ይቻላል።


3. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ ነጌሌ አርሲ፣ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት (የድሮ አረቄ ተራ መግቢያ)፣ ሲፈን ክሊኒክ ጀርባ።

  • ኢሜይል፦ gamuyedesta@gmail.com

  • ስልክ ቁጥር፦ 0979-24-31-30

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.