ሕብረት ባንክ አ.ማ. – የግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል።
1. የሐራጅ ንብረቶች ዝርዝር
| ተ.ቁ |
የአስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻና የቦታ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
| 1 |
አቶ በድሪ የሱፍ አወል |
ንፋስ ስልክ ላፍቶ (ወረዳ 01) – 250 ካ.ሜ (G+2 መኖሪያ) |
25,398,068.00 |
መጋቢት 29/2018 (5፡00-6፡00) |
| 2 |
አቶ ቴዎድሮስ አውግቸው |
ቦሌ (ወረዳ 12) – 238.50 ካ.ሜ (ባለ 3 ወለል መኖሪያ) |
43,255,859.00 |
መጋቢት 30/2018 (5፡00-6፡00) |
| 3 |
አቶ ዮሃንስ ታደሰ ተሰማ |
ንፋስ ስልክ ላፍቶ (ወረዳ 02) – 235 ካ.ሜ (ባለ 2 ፎቅ መኖሪያ) |
34,109,210.00 |
ሚያዝያ 13/2018 (5፡00-6፡00) |
| 4 |
ስማያዝ ትራንስአክት ኃ/የተ/የግ/ማ |
ቂርቆስ (ወረዳ 02) – 415 ካ.ሜ (ባለ 7 ፎቅ ሕንፃ) |
162,007,906.00 |
ሚያዝያ 14/2018 (5፡00-6፡00) |
| 5 |
ስማያዝ ትራንስአክት ኃ/የተ/የግ/ማ |
ሞጆ ከተማ – 8338 ካ.ሜ (መጋዘንና ባለ 1 ፎቅ ቢሮ) |
76,404,260.00 |
ሚያዝያ 15/2018 (5፡00-6፡00) |
| 6 |
አቶ አማረ ይልማ ማንደፍሮ |
አረርቲ ከተማ (ወረዳ 01) – 363.75 ካ.ሜ (መኖሪያ ቤት) |
2,082,187.00 |
ሚያዝያ 15/2018 (5፡00-6፡00) |
| 7 |
አቶ ሃንበሳ ብርካ ከላቾ |
ሻሸመኔ (አቦስቶ) – 190 ካ.ሜ (መኖሪያ ቤት) |
3,921,002.00 |
ሚያዝያ 15/2018 (5፡00-6፡00) |
2. ዋና ዋና የሐራጅ ደንቦች
-
የመጫረቻ ቅድመ ሁኔታ (CPO)፦ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በሕብረት ባንክ አ.ማ. ስም የተሠራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
-
የሐራጅ ቦታ፦ * ከተራ ቁጥር 1-4 ያሉት ንብረቶች፦ ሕብር ታወር (ዋና መሥሪያ ቤት) 26ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ።
-
ልዩ የብድር ዕድል፦ የባንኩን የብድር ፖሊሲ ለሚያሟላ አሸናፊ ተጫራች ባንኩ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
-
የክፍያ ሁኔታ፦ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ይኖርበታል። ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
-
ተጨማሪ ክፍያዎች፦ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን አሸናፊው ይከፍላል።
3. የመገናኛ ስልኮች
ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቅርንጫፎች ስልክ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፦
-
ዲአፍሪክ፦ 0115 32 30 53 | ለቡ ላፍቶ፦ 0114 19 90 61 | በሻሌ፦ 0116 67 08 40
-
በቅሎ ቤት፦ 0114 65 52 26 | አረርቲ፦ 0222 23 05 06 | ቡሌሆራ፦ 046 11 10 04 36
-
የሕግ አገልግሎት መምሪያ፦ 0114 70 03 15/47