Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የጥበቃ (ሴኩሪቲ) ሰራተኞች ቅጥር አገልግሎት

Now Open
  • Viewed - 89

የጥበቃ (ሴኩሪቲ) ሰራተኞች ቅጥር አገልግሎት

Now Open
  • Viewed - 89

Description

አዋጅ አውጪ ድርጅት ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
የአገልግሎት አይነት የጥበቃ (ሴኩሪቲ) ሰራተኞች ቅጥር አገልግሎት
የሚፈለግበት ቦታ ሱማሌ ተራ የሚገኘው የሆስፒታሉ ማስፋፊያ ፕሮጀክት
የተሳታፊዎች መስፈርት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ሴኩሪቲ ኤጀንሲ ድርጅቶች መሆን።
የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቦታ ሱማሌ ተራ በሚገኘው የሆስፒታሉ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 502 በአካል በመቅረብ።
የሰነድ አቀራረብ የጨረታ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የማስረከቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ።
የድርጅቱ መብት ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ የመገናኛ መንገዶች ስልክ ቁጥር (1)፡ 09 96 97 98 38
ስልክ ቁጥር (2)፡ 011 156 11 11
ኢሜይል (1)፡ info@teklehaimanothospital.com
ኢሜይል (2)፡ teklehaimanothr@gmail.com
በአካል፡ ሱማሌ ተራ በሚገኘው ተክለሃይማኖት ሆስፒታል በአካል በመቅረብ።
የሆስፒታሉ መርህ ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው (PATIENT AND FAMILY CENTERED CARE)

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.