የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዢ
የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዢ
Description
| አዋጅ አውጪ ድርጅት | የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
| የግዥ አይነት | የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዢ |
| የጨረታው ሎቶች | ሎት-1፡ የጽህፈት መሣሪያዎች |
| ሎት-2፡ የጽዳት ዕቃዎች | |
| የመሳተፊያ መስፈርቶች | – በዘርፉ የተሰማሩ መሆን። |
| – የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ወይም የ2017 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ያደሱ መሆን። | |
| – የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የግብር መለያ ሰርተፍኬት (TIN) ማቅረብ። | |
| – ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። | |
| የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) | ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ (2%) በCPO ወይም በባንክ ጋራንቲ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል (ከጨረታው በኋላ ተመላሽ ይሆናል)። |
| የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ | ብር 800 (ስምንት መቶ ብር) የማይመለስ። |
| የጨረታ ሰነድ መግዣ ቦታ | ጉርድ ሾላ ሳህሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ ከሚገኘው ከማኅበሩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት። |
| የጨረታ መዝጊያ የመጨረሻ ቀንና ሰዓት | ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ። |
| የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት | ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት። |
| የጨረታ መክፈቻ ቦታ | ጉርድ ሾላ ሳህሊተ ምሕረት ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ በሚገኘው የማኅበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ። |
| የሰነዶች አቀራረብ | – ቴክኒካል (ዋናውና ኮፒ) እና ፋይናንሻል (ዋናውና ኮፒ) ዶክመንት በፖስታ በማሸግ መቅረብ አለበት። |
| የአሸናፊነት ግዴታ | አሸናፊው ከተገለጸበት/ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እቃዎቹን ከ7 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ወይም በውሉ መሰረት በድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማሰረከብ ይኖርበታል። |
| ቅጣት (ለአሸናፊ) | አሸናፊው እቃዎቹን ሳያቀርብ ቢቀር፣ ያስያዘው CPO/ባንክ ጋራንቲ ተመላሽ አይሆንም (ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል)። |
| የድርጅቱ መብት | የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። |
| ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር | 011-515-06-08 |
| ፖስታ ሳጥን ቁጥር | 41076 |
