የጨረታ ማስታወቂያ፡ ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር (ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ)
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. በጨረታ የሚሸጡ ያገለገሉ እቃዎች ዝርዝር
| ተ. ቁ |
የእቃው አይነት |
መለያ |
መለኪያ |
ብዛት |
እቃዎች የሚገኙበት ቦታ |
| 1 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል |
80/100 |
በቁጥር |
3,000 |
ሰበታ ቆራ መ/ስ/ፕሮጀክት |
| 2 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል |
80/100 |
በቁጥር |
50 |
ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት |
| 3 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል (ባለበት ሁኔታ) |
80/100 |
በቁጥር |
106 |
ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት |
| 4 |
ያገለገለ ባዶ የሬንጅ በርሜል (ፎግ) |
MC-3000 |
በቁጥር |
300 |
ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት |
| 5 |
ያገለገለ የብረት የዘይት በርሜል |
ባለ 200 ሊትር |
በቁጥር |
50 |
ጅግጅጋ መ/ስ/ፕሮጀክት |
| 6 |
ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ |
12 x 20 |
በቁጥር |
260 |
አዲስ አባባ |
| 7 |
ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ |
9 x 20 |
በቁጥር |
11 |
አዲስ አባባ |
| 8 |
ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ |
14 x 24 |
በቁጥር |
6 |
አዲስ አባባ |
| 9 |
ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ |
12 x 24 |
በቁጥር |
2 |
አዲስ አባባ |
| 10 |
ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ |
20.5 x 25 |
በቁጥር |
2 |
አዲስ አባባ |
| 11 |
ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ |
23.5 x 25 |
በቁጥር |
2 |
አዲስ አባባ |
| 12 |
ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማ |
7.50 x 16 |
በቁጥር |
20 |
አዲስ አባባ |
| 13 |
ያገለገለ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ |
– |
በቁጥር |
131 |
አዲስ አባባ |
| 14 |
ያገለገለ የፕላስቲክ በርሜል |
ባለ 240 ሊትር |
በቁጥር |
125 |
አዲስ አባባ |
| 15 |
ያገለገለ የብረት የዘይት በርሜል |
ባለ 208 ሊትር |
በቁጥር |
110 |
አዲስ አባባ |
2. የጨረታው የጊዜ ሰሌዳ እና መካሄጃ ቦታ
| ተግባር |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
| እቃዎችን መመልከት |
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ከሰኞ-ቅዳሜ) |
2፡30 – 10፡30 |
አዲስ አበባ (ሃና ማሪያም ኢንዱስትሪ ግ/ፕሮጀክት)፣ ሰበታ ቆራ መ/ስ/ፕሮጀክት፣ ጅግጅጋ ገለለሽ ደገሀምዶ ሰገግ መ/ስ/ፕሮጀክት |
| የጨረታ ሰነድ መውሰጃ |
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ |
በሥራ ሰዓት |
አዲስ አበባ (ሃናማርያም አስተዳደር ቢሮ)፣ ጅግጅጋ ፕሮጀክት ወይም ሰበታ ቆራ ፕሮጀክት |
| የጨረታ መክፈቻ |
ህዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጧት 4፡00 ሰዓት |
አዲስ አበባ ሃናማርያም በሚገኘው የጥገና ማእከል አስተዳደር እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ |
3. የጨረታው ደንቦች
- የንግድ ፈቃድ: ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
- የጨረታ ዋስትና (EMD): ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ የእቃ አይነት ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ: የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
- መገኘት: ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊ ግዴታዎች:
- የጨረታ አሸናፊዎች እቃዎቹን ከሚሸጡበት ቦታ በራሳቸው ወጪ አንስተው መውሰድ አለባቸው።
- የድርጅቱ መብት: ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
4. የእውቂያ መረጃ
| ዝርዝር |
አድራሻ/ስልክ ቁጥር |
| አዲስ አበባ ዋና ቢሮ |
Tel: 011 126 80 19, Fax: +251 11 126 80 25, Mob: +251 911 20 88 75, E-mail: beaekageneralbusiness@gmail.com |
| ጅግጅጋ ፕሮጀክት |
ጅግጅጋ ከፋፈም 120 ኪ.ሜ ዋናው ካምፕ፣ ስልክ: 0918314003 / 0981110160 / 0981100055 |
| ሰበታ ቆራ ፕሮጀክት |
ከአዲስ አበባ 88 ኪ.ሜ ላይ ቆራ የሚገኘው፣ ስልክ: 0944136720 / 0911890946 |
| ለተጨማሪ ማብራሪያ |
ስልክ: 0905050189 / 0930363880 |