Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎችን/ንብረቶችን መሸጥ

Now Open
  • Viewed - 88

ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎችን/ንብረቶችን መሸጥ

Now Open
  • Viewed - 88

Description

የአፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የተሽከርካሪ/ንብረት ሽያጭ ጨረታ

 

ርዕስ (Category) ዝርዝር መረጃ (Details)
አዋጅ አውጪ ድርጅት አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ከ እንደራስ ናሽናል ጋር በመተባበር
የጨረታው አይነት ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎችን/ንብረቶችን በአሻሻጥ መሸጥ
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) የማይመለስ።
የጨረታ ሰነድ መግዣ/ማስረከቢያ ቦታ 22 ካራማራ ፖሊስ ጣቢያ ወረድ ብሎ NB ቢዝነስ ሴንተር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605
የጨረታ ሰነድ መግዣ/ማስረከቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ።
የንብረት/ተሽከርካሪ ዕይታ ቦታ ቃሊቲ ኖክ ማደያ በሚድሮክ ተርሚናል ወደ ውስጥ 1.5 ኪሜ ገባ ብሎ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ቅጥር ግቢ ውስጥ።
የንብረት ዕይታ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ በስራ ሰዓት።
የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበትን ተሽከርካሪ / ንብረት የመነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ)ባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ማስያዝ።
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
የጨረታ መክፈቻ ቦታ ቦሌ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ ዋና መ/ቤት ውስጥ (ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት)።
የዋጋ አሞላል መስፈርት ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
አሸናፊነት ማስተላለፍ ግዥውን ለሌላ ሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ አይፈቀድም፤ ከተላለፈ C.P.O.ው በቅጣት ገቢ ሆኖ አሸናፊነት ይሰረዛል።
የአሸናፊ ክፍያና ማንሳት ሙሉ ክፍያ (15% VAT ጨምሮ) በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ መክፈል እና ማንሳት ይኖርባቸዋል።
የመዘግየት ቅጣት በ7 ቀናት ውስጥ ካላነሱ ለተጨማሪ 10 ተከታታይ ቀናት በየቀኑ ብር 100.00 የማቆሚያ ቦታ ኪራይ ይከፍላሉ።
ቅጣት (ከ10 ቀን በኋላ) በ10 ቀናት ውስጥ ካላነሱ ያስያዙት ገንዘብ በቅጣት መልክ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል።
ተጨማሪ ወጪዎች የሚፈለጉ የስም ማዛወሪያ፣ ግብርና ልዩ ልዩ ወጪዎች ሁሉ በጨረታው አሸናፊ የሚሸፈን ይሆናል።
የኩባንያው መብት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥሮች 0911-21-89-95011-6-18-08-43
0
Close

Your cart

No products in the cart.