ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር – ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ LT/HT/HO/03/2026
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የሕዝብ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መሙያ ጣቢያ (Public Electric Vehicles Charging Station) ለመመሥረት የሚያስችል የጥናትና የንግድ ዕቅድ ዝግጅት (Feasibility Study and Business Plan Preparation) የማማከር አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ
-
የሰነድ ዋጋ፡ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)።
-
የሽያጭ ጊዜ፡ ከየካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም።
-
መመዘኛ፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ቦታ፡ ደብረ ዘይት መንገድ፣ ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ፣ ቴሌ ጋራጅ ግቢ ውስጥ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 211።
2. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)
3. የሰነድ አቀራረብ መመሪያ
4. የጨረታ ማቅረቢያና መክፈቻ ጊዜ
ተጨማሪ መረጃ