Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

Description

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. በሐራጅ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር

 

ተ.ቁ የተበዳሪ/ንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ (ከተማ/ክ/ከተማ) የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) የንብረት ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) የጨረታ ቀን የጨረታው ሁኔታ
1 ዓዲሁፃ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ / አቶ አበራ ታደሰ ሃያ ሁለት ማዞሪያ አ.አ / አቃቂ ቃሊቲ / 08 998 G+3 ህንፃ 102,295,125.12 ህዳር 18, 2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ
2 ወ/ሮ እንጉዳይ መኮንን ተበዳሪው አ.አ / የካ / 12 272 መኖሪያ B+G+2 49,059,069.18 ህዳር 19, 2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ
3 አቶ መላኩ መብራቴ ቃሊቲ ገላን / ገላን 145 መኖሪያ G+2 8,623,170.26 ህዳር 30, 2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ
4 ማርካን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ / አቶ ከበደ ሰጠኝ ተክለሃይማኖት አ.አ / አቃቂ ቃሊቲ / 08 220 መኖሪያ 9,614,407.01 ህዳር 29, 2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ
5 ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ / ወ/ሮ ዘውዴ ግደይ ቤተል አ.አ / የካ / 13 245 መኖሪያ 52,359,898.06 ህዳር 23, 2018 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ
6 አቶ ፅጋበ ተ/ሃይማኖት ቤተል አ.አ / የካ / 13 245 መኖሪያ 44,999,229.70 ህዳር 25, 2018 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ

ማስታወሻ: ሁሉም ጨረታዎች የሚካሄዱት ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ሲሆን፣ ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ላይ ነው።


 

2. ለተጫራቾች አስፈላጊ መመሪያዎች

 

  1. የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ):
    • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4)ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም በተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. የምዝገባ ጊዜ:
    • የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል
    • በመጨረሻዎቹ 30 ደቂቃዎች ውስጥ ምዝገባ አይካሄድም።
  3. የመክፈያ ጊዜ:
    • የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት በኋላ፣ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
    • በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ፣ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል
    • ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  4. ተጠባባቂ አካላት:
    • በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
  5. የንግድ ማህበራት ተሳትፎ:
    • የንግድ ማህበራትን ወክሎ የሚጫረት ተጫራች፣ የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘ እና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ አለበት።
  6. የመንግስት ግብሮችና ክፍያዎች:
    • በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብርተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
    • ባንኩ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. የባንኩ መብት:
    • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

3. ለበለጠ ማብራሪያና ንብረት መጎብኘት

 

  • ንብረቱን ለመጎብኘት ወይም ለተጨማሪ ማብራሪያ፣ ተጫራቾች አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርበው ማነጋገር ወይም በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይችላሉ።
ክፍል/ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር
ዋናው መሥሪያ ቤት (የህግ አገልግሎት) 011 5 31 81 17
ሃያ ሁለት ማዞሪያ ቅርንጫፍ 011 6 68 40 33
ቃሊቲ ቅርንጫፍ 011 8 69 86 21
ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ 011 2 73 39 53
ቤተል ቅርንጫፍ 011 3 69 67 55

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.