Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ምንዛሪ ጨረታውን ቀጥሏል።

ማዕከላዊ ባንኩ ዛሬ ባሳወቀው መሰረት 150 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ይህ እርምጃ የገንዘብ ፈሳሽነትን ለማሳደግ፣ የገንዘብ ገበያን ለማረጋጋት እና የዋጋና የውጭ መረጋጋትን ለመደገፍ ያለመ ነው።

በነገው እለት ለሚደረገው ጨረታ ጥያቄዎች 4:00 እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ በኢሜል ተቀባይነት ይኖራቸዋል። ባንኩ “አስፈላጊ ከሆነ” በየጊዜው ጨረታዎችን ማካሄዱን እንደሚቀጥልም አስታውቋል።

Prev Post
የኢትዮጵያ የድህነት ምጣኔ በ2025 ዓ.ም. በዋጋ ግሽበት፣ ግጭትና በኮቪድ ሳቢያ ወደ 43% ከፍ ሊል ነው።
Next Post
ዘመን ባንክ የ145% የትርፍ ዕድገት አስመዘገበ፣ የአንድ ሼር ድርሻ ገቢ 68.3% ደረሰ!

Add Comment

Your email is safe with us.

0
Close

Your cart

No products in the cart.