Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

በግቢው ውስጥ የሚገኙ ማሽኖች ጥገና እና ማሰራት

Now Open
  • Viewed - 7

በግቢው ውስጥ የሚገኙ ማሽኖች ጥገና እና ማሰራት

Now Open
  • Viewed - 7

Description

ድርጅት ስምኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing SC)የማስታወቂያ ቀንመስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ምየሥራው አይነትበግቢው ውስጥ የሚገኙ ማሽኖች ጥገና እና ማሰራትየሥራዎቹ ዝርዝር1. 5-ቶን ቦይለር ጥገና፡ ቦይለር ምርመራና ዝግጅት፣ የቱቦ መተካት፣ ቱቦ ማስፋፊያ፣ ተዛማጅ ሜካኒካል ስራዎችና ሙከራ። 2. ለሳሙና ፓውደር ክላዲንግ ታወር ጥገና፡ ታወር ዝግጅትና የዲዛይን መንደፍ ስራ፣ የኢንሱሌሽን ማስወገድና በጥራት መተካት፣ በአስተማማኝና ክሎዝ ኤንቨሎፕ በማማው ዙሪያ ያሉትን የስቲም መስመሮች እና መቆጣጠሪያዎች ማስተካከል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)የጠቅላላው የሥራ ዋጋ ሁለት ፐርሰንት (2%) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በማዘጋጀት፣ የአካውንቱ ስም: ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing SC) መሆን አለበት፡፡የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀንማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት፡፡የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓትማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ከቀኑ 9፡15 ሰዓት፡፡የጨረታ መክፈቻ ቦታኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ፡፡የመሳተፊያ መስፈርት– የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ፡፡ – የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN Certificate) ማቅረብ፡፡ – ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ (ሰነድ) በስም ገዝቶ መወዳደር (ሳይገዛ የተወዳደረ ውድቅ ይደረጋል)፡፡የጨረታ ሰነድ አቀራረብ– የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ (ሰነድ) እና የትክኒካል ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ/ኢንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው፡፡የምዝገባ ቦታና ዋጋበቢሾፍቱ በሚገኘው ፋብሪካ በአካል በመቅረብ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ ክፍያ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት፡፡የድርጅቱ መብትድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ተጨማሪ የመገናኛ ስልክ ቁጥር– ሙሃመድ፡ 0926260203 – መሪሁን፡ 096534500

0
Close

Your cart

No products in the cart.