Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የሂሣብ ምርመራ (Audit Service)

Now Open
  • Viewed - 293

የሂሣብ ምርመራ (Audit Service)

Now Open
  • Viewed - 293

Description

አዋጅ አውጪ ድርጅት የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር
የሥራው አይነት የሂሣብ ምርመራ (Audit Service)
የሚመረመረው የፋይናንስ ዘመን 2017 ዓ.ም የፋይናንስ ክንውን
የመሳተፊያ መስፈርቶች – በሂሣብ ምርመራ መስክ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ድርጅት መሆን፡፡
– የዓመቱን ግብር ለመክፈል የሚያስችል ማስረጃ ማቅረብ፡፡
የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም.
የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ሰዓት ከቀኑ 11፡00 ሰአት ድረስ ብቻ፡፡
የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ አድራሻ አክሱም ሆቴል አጠገብርብቃ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703
ወይንም
ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ህንጻ አራተኛ ፎቅ (አዲስ አበባ)
ስልክ ቁጥሮች (ለበለጠ መረጃ) 0116623545 ወይንም 0911671621
ጥራጥሬ-ቅባት-እህሎች-እና-ቅመማ-ቅመም

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.