Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የባንኩን ህንፃ ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት

  • Viewed - 348

የባንኩን ህንፃ ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት

  • Viewed - 348

Description

ጨረታ አውጪ ድርጅት ጠደይ ባንክ አ.ማ.
የጨረታው አይነት የባንኩን ህንፃ ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት
የህንፃው ሥፍራ አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07 (ሰንጋተራ አካባቢ)
የህንፃው መዋቅር 4B + G + M + 25 (ባለ 25 ፎቅ ህንፃ)
ለኪራይ የቀረቡ ክፍሎች ምድር ወለል ጀምሮ እስከ 6ኛ ፎቅ ድረስ ያሉ ያልተከራዩ ክፍሎች።
የአገልግሎት ዓላማ ለሱቅ፣ ለሬስቶራንት፣ ለፋብሪካ፣ ለፋርማሲ፣ ለሜዲካል ሴንተር፣ ለሳሎን፣ ለካፌ፣ ወዘተ.
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) የማይመለስ።
የጨረታ ሰነድ መግዣ/ማስረከቢያ ቦታ አዲስ አበባ፣ ሰንጋተራ አካባቢ፣ የባንኩ ዋና መ/ቤት ህንፃ 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09
የጨረታ ሰነድ መውሰጃ/ማስረከቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጨረታው እስኪዘጋበት ድረስ (በሥራ ሰዓት)።
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ።
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 2% ወይም ብር 500,000.00 (ከሁለቱ ዝቅተኛው) የሚወዳደሩበትን ክፍሎች ጠቅላላ የሶስት ወር ቅድመ ክፍያ መነሻ ዋጋ ላይ ተመስርቶ።
– በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O.) ወይም ያልተመሰረተ የባንክ ማስያዝ (ቢድ ቦንድ) መቅረብ አለበት።
የመወዳደሪያ መስፈርቶች – የታደሰ እና አግባብነት ያለው የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ።
የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት (TIN Certificate) ማቅረብ።
– ተጫራቾች ህንጻውን/ክፍሉን ለምን ዓላማ እንደሚከራዩት መግለጽ አለባቸው።
የንብረት ዕይታ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በሥራ ቀን እና ሰዓት ህንፃው ባለበት ቦታ ላይ ማየት ይቻላል።
የአሸናፊነት መመዘኛ ለክፍሎቹ በሜትር ካሬ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
የማስረከቢያ ፖስታ መስፈርት በፖስታ ኢንቨሎፕ ላይ ስም፣ ፊርማና ስልክ ቁጥር መፃፍ አለባቸው።
የባንኩ መብት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ተጫራቾቹን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመመዝገብ (የመሰረዝ) መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥሮች 0918 78 21 88 / 0911 38 37 13

 

Listing Tags

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.